This is the list of Telegram Groups related to xtew .

Within these groups, you can access links to various communities, supergroups, and chats focused on Telegram groups related to xtew . Engage with like-minded individuals who share a common interest and knowledge in the xtew realm. These groups serve as platforms for discussions, problem-solving, and exchanging wonders related to the world of xtew . Search more groups.


Link Title Description Memb Rating Msg Qlt Online Created MS MMS PL IN

orthodoxtewahdobooks

የኢ/ኦ/ተ/ መጻሕፍት - EOTC Books

ጸሎት ስታደርግ አንተ እግዚአብሔርን ታነጋግረዋለህ፤ #መጻሕፍትን ስታነብ ደግሞ #እግዚአብሔር_አንተን_ያነጋግርሃል። ስለዚህ መጻሕፍትን እናንብብ እናስነብብ!!!

1265 0.19 0.0 0.16 10/2009

ortodoxtewahedohagernat

ኦርቶዶክስ⛪️

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!!!!

805 0.16 none none none

AndEmnetZeeOrtodoxTewahdo

"፩ እምነት" Group

➯ዝማሬ ➯ዝክረ ቅዱሳን (ስንክሳር) ➯የተለያዩ PDF ➯እና ሌሎች አገልግሎቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 Join & Share @AndEmnetZeeOrtodoxTewahdo Group @AndEmnet Channel @Yhmeeb Contact እናመሰግናለን🙏

120 0.14 0.0 0.13 12/2011

southethiopiaorthodoxtewahidoun

በደቡብ ኢትዮጽያ የተተከለችው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ኅብረት -አርባ ምንጭ ⛪️

none

3095 0.13 0.0 0.11 03/2011

ortodoxtewahidozeethiopia

ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ

✝ ይህ ግሩፑ መንፈሳዊ ትምህርት የምንማርበትና የምናውቅበት እንዲሁም የምናሳውቅበት ግሩፑ ነው ✝ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፤ ስብከቶችና መዝሙሮች ይቀርቡበታል ✝ እርስዎም ጓደኛቻችንን ከዚህ ግሩብ በመጨመር(add) በማድረግ እንዲማሩ ሃይማኖታዊ ግዴታዎትን ይወጡ ዘንድ በልዑል እግዚያብሄር ስም እንጠይቅዎታለን ✝ በያላችሁበት ሰላመ እግዚያብሔር አይለያችሁ፣ የእመቤታችን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን

1458 0.10 0.0 0.07 12/2009

orthodoxtewahidoo

⛪️ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ግሩፕ ⛪️

ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌግራም አገልግሎት ነው መንፈሳዊ ትምህርቶች ያካተተ በሐዋርያት ዘመን ጥምቀተ ክርስትናን በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አማካይነት ተቀብላለች (የሐዋ 8÷26-36)።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት (ዶግማ) በመጽሐፍ ቅዱስ እና በሱም ላይ በተመሰረቱት በሶስቱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኒቅያ (325 ዓ. ም.)፤ በቁስጥንጥንያ (481 ዓ.ም.) እና በኤፌሶን።

882 0.10 0.0 0.08 09/2010

orthidoxtewahdo

የሐዋሪያት ተማሪዎች እኛ ኦርቶዶክስ❤️

ሐዋሪያዊት እና የነቢያት መሰረት ያላት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ብቻ። ኦርቶዶክስ ማለትም ትክክለኛ ቀጥተኛ መንገድ(እምነት) ማለት ነው። ይሕም ከሐዋሪያት እና ከነቢያት ተቀብለን ሳይበረዝ ሳይጨመር ሳይቀነስ የመጣ ሐይማኖታችን ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ይባላል። ኦርቶዶክስ የሚለው ቃሉም የግሪክ ቃል ነው። https://t.me/Tmhrte_Tewahdo ሰኔ 2011 በሐይማኖታችሁ ንቁ!

640 0.10 0.0 0.07 03/2010

ortodoxtewahedoo

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለአስተያየት @ZOSKALESSS @Orthodox_tewahedo_Bot

2600 0.10 0.0 0.07 12/2009

orthodoxtewahdolijoch

የድንግል ምርያም ልጆች ሕብረት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!!!!!!! የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል አባል እንዴት ናችሁ ? እግዚአብሔር ይመስገን !!!! በዚህ ቻናል እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ ከመናፍቃን ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት , እኛም እርስ በእርስ የምንወያይበት ይሆናል ። ለማንኛውም ጥያቄ ቤተ ክርስቲያን መልስ አላት ። ስለዚህ እዚህ ቻናል ላይ ያልገባችሁን ነገር መጠየቅ ትችላላችሁ

228 0.09 0.0 0.08 08/2011

ortodoxtewahdo2127

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

እንኳን ደና መጣችሁ "ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁ"(የሉቃስ ወንጌል ፮፥፵፷) የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄና መልሶችን፣ ኪነ ጥበብ፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮዎች፣ የእመቤታችን ታሪክ እና ዝማሬዎችን እያነሳሳን እናመሰግናለን እንወያያለን ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ እናም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆችን አድ እንድታረጉ በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለን

6424 0.06 0.0 0.04 01/2011

Explore an extensive array of groups using the powerful Telegram search engine available at teleteg.com. Utilize advanced features and filters to precisely target your desired Telegram audience. With this comprehensive search tool, you can effortlessly find groups, channels, members, admins, and more. Enjoy the benefit of accessing up to 100 free results per day. For enhanced search capabilities and analytics for commercial purposes, consider opting for the paid plan, which unlocks additional features and insights.