Best Telegram Groups for ጉባኤ
Looking for active Telegram communities about ጉባኤ? Below is a curated list of supergroups and chats where members discuss, share, and connect around this topic. Each group is ranked by member count and activity score. Search more Telegram groups.
| Link | Title | Description | Memb | Rating | Msg Qlt | Online | Created | MS | MMS | PL | IN |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
|
aratugubeatmisikrgubaebet |
የቢቸና መ/ሕ/የቀፈት አ/ገ/መ/ቅዱስ ካቴድራል የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት ግንባታ የገንዘብ ማሰባሰቢያ |
ጽርሐ ጽዮን የ፬ቱ ጉባኤያት ምስክር ጉባኤ ቤት ቢቸና ♦️ዓላማ ፦በዕውቀት፤ በሕይወትና፤ በልማት፤ ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ማፍራት ♦️ግብ ፦ ክርስቶስ ሲመጣ በቀኙ መቆም ። የቤተ ክርስቲያን እናቷ ጉባኤ ቤት ናት |
3935 | None | None | None | None | ||||
|
gambellagibgubae |
የጋምቤላ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ግሩፕ |
ይህ የጋምቤላ ግቢ ጉባኤ መልዕክት የሚተላለፍበት እና መንፈሳዊ ትምህርት የሚለቀቅበት የ telegram አድራሻ ነው። [telegiraamii kun ergawwan yaa'ii mooraa Gambella fi barnoonni afuurawaa ittin gadhiifamudha.] Invite by: https://t.me/+qYGtqlFGxFs5MWY0 |
789 | None | None | None | None | ||||
|
dmuggma |
የደ/ማ/ዩ / ዋናው ግቢ ጉባኤ |
ይህ የደ/ማ/ዩ/ግ/ጉባኤ አባላት የቴሌግራም ገጽ ነው። የቴሌግራም ገጹ ሕግጋት ➡️መንፈሳዊ ይዘት የሌላቸው ጽሑፎችን መጻፍ አይቻልም 🙅 ➡️ ከግቢ ጉባኤው ውጭ ማንኛውም ሊንኮች አይፈቀዱም ❌ |
3791 | None | None | None | None | ||||
|
ortoabnet21 |
🔔☦️ጉባኤ-ያሬድ የቅኔ ትምህርት ቤት☦️ |
☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️☦️ የቅኔና ግእዝ የንባብ ትምህርት ቤት ☦️☦️በዚህ ጉባኤ☦️☦️ ፩. የንባብ ፪. ግዕዝ ፫. ቅኔ ከነአገባቡ፣ ግስ ከነረባሀቅምሩ የሚሰጥበት ነው። 🌿🌿የዋድላ 🌿🌿 🌿🌿የጎንጅ🌿🌿 🌿🌿የዋሸራ ቅኔ 🌿🌿 ☦️☦️ልዩ የሦሥቱ ቅኔያት ጉባኤ☦️☦️ 🌿☦አገባብ ቅጸላ 🌿ግሥ ቅጸላ 🌿ነባር ቅጸላ 🌿ቅኔ ጎዳና 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌻🌸🌻 |
5875 | None | None | None | None | ||||
|
dillagibygubae |
ዲላ ዩኒቨርስቲ ኦዳያኣ ግቢ ጉባኤ ግሩፕ➕🎤 |
ይህ የዲላ ዩኒቨርስቲ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተማሪዎች የግቢ ጉባኤ ግሩፕ ነው። በዚህ ግሩፕ የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ፣ መንፈሳዊ መፃህፍት ፣ ከእሁድ እስከ እሁድ ያሉ መልዕክቶች በየቀኑ የሚለቀቁበት ግሩፕ ነው ። ቤተሰብ ለመሆን በዚህ 👇👇👇 @dillagibygubae |
1943 | None | None | None | None | ||||
|
gubaenikia |
📚 ጉባኤ-ኒቅያ የቅኔ እና የመጻሕፍት ኦን ላይን ት/ቤት 🌺 |
[ቅኔ ] የቤተ-ጉባኤው ዋና አላማ የቅኔን ትምህርት በሁሉም የዓለም ክፍል ለሚገኙ ቅኔ ወዳድ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ማዳረስ ነው። በዚህ ቅኔ ቤት የዋድላ የዋሸራ እና የጎንጅ ቅኔያት አንድነት እና ልዩነት ለፈጻምያን ይብራራሉ። ተቀላቅለው ይዩት ለካ ቅኔ እንዲህ ቀላል ነው ብለው ይደመማሉ። ቅኔ ከባድም ቀላልም ነው። ማክበድ እና ማቅለል በእጃችን ነው [ ቤት] "ቅኔ ብሂል ቅኑይ ለመንፈስ ቅዱስ" |
8990 | None | None | None | None | ||||
|
admasuniversitygibigubaya |
አድማስ ዪንቨርስቲ ግቢ ጉባኤ(ቃሊቲ ቅርንጫፍ) |
ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።(1ኛ ጴጥ 2*3 @AdmasUniversityGibiGubaya ነገር ግን፥ ነፍሴ ሆይ፥ አንቺ ለእግዚአብሔር ተገዢ፥ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ናትና(መዝ 62:5) እግዚአብሔር ቢፈቅድ ብዙ እንማራለን ተከተሉን ለአስተያየት @Elyabman @lilu_kal |
495 | None | None | None | None | ||||
|
hadiskidangubae |
ነቅዐጥበብ (ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን) |
None |
2291 | None | None | None | None | ||||
|
tsirhaaryam |
ጽርሐ-አርያም የቅኔና የመጽሐፍ ትርጓሜ ቤት |
የቅኔእና የ፬ ጉባኤያት ትርጓሜ ቤት |
1577 | None | None | None | None | ||||
|
betezema1 |
ቤተ-ምንባብ ወዜማ ዘቅዱስ ያሬድ/ዜማ ቤት |
የዚህ ቤተ-ጉባኤ ዋና አላማ ሰማየ-ሰማያት አድርሶ የሚመልሰውን የአብነት ትምህርት ለመላ ኦርቶዶክሳውያን ማዳረስ ነው። ኑ ያልተበረዘውን ንጹሕ የሊቃውንት ማየሕይወት አብረን እንጠጣ። |
282 | None | None | None | None |
All groups listed above are indexed by Teleteg — a Telegram search engine covering millions of public communities. Data includes member count, activity rating, and permissions. Use filters on the main search to narrow results by language, size, or activity level. Browse all Telegram groups →